RSS

Monthly Archives: May 2012

በ20ኛ መ/ክ/ዘ 2ኛው አጋማሽ የኢትዮጵያዊያን አካሔድ ዋና ሕጸጽ (ክፍል 1)

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንደሚያውቀው ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የምትገኝና የዲሞክራሲ ሥርዓት ያልሰፈነባት ሀገር ናት፡፡ ሀገሪቱን ከድህነት ለማላቀቅና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሰፍን ለማድረግም ልጆችዋ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለዋል፡- መስዋዕትነት ከተባለ፡፡ ይሁንና  አልቻሉም፡፡ ይህ ሀገሪቱን የማዝበን እንቅስቃሴ በግልፅና በቆራጥነት መቀንቀን የጀመረውም በዋናነት ከ1950ዎቹ ጀምሮ መሆኑና የሀገሪቱ ችግሮችም የበለጠ እየተወሳሰቡና እየባሱ የመጡት ከዚያ በኋላ መሆኑ የእንቅስቃሴውን ሕጸጽ (ጉድለት) ፈትሸን ማየት እንዳለብን ይጠቁመናል፡፡

በእኔ እምነት ከ1950ዎቹ በኋላ ኢትዮጵያን ዘመናዊና ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ የተሞከሩ የትጥቅም ይሁኑ የሰላማዊ ትግሎች ጭብጣቸውን የሳቱ ይመስሉኛል፡፡ የእነዚህን ትግሎች መዳረሻ ግባቸውን ስንፈትሸው፣  የሔዱበትን አቅጣጫ ስንቃኘው፣ የመነሻ ምክንያታቸውን ስንመረምረውና አንዳንድ የተገኙ የአዎንታ ወይም የአሉታ ታሪካዊ ውጤት ስንገመግም ግልፅ የሆነ ነገር አናገኝባቸውም፡፡ ይህንንም ከሥነ-አመክንዮአዊ ሕጸጻት አንጻር ብንተነትነው የጭብጥን መሣት ሕጸጽ (Missing the point) ተፈጽሞበት እናገኘዋለን፡፡ እስቲ ለማሳያ የሚሆኑ የተወሰኑ ታሪካዊና ነባራዊ አስረጅዎችን እንመልከት፡፡ Read the rest of this entry »

Advertisements
 

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?.

 
 
%d bloggers like this: